IPHC-E Repository System

Browsing Ethiopian Public Health Institute by Subject "PHC"

Browsing Ethiopian Public Health Institute by Subject "PHC"

Sort by: Order: Results:

  • Ethiopian Public Health Institute (EPHI, 2019-08)
    ይ ህ መመሪ ያ የ ተ ለ ያ ዩ የ ና ሙና አ ይ ነ ቶ ች ን ለ መሰ ብሰ ብ፣ የ ተ ለ መዱ ስ ህ ተ ቶ ች ን ለ ማስ ቀ ረ ት እ ና እ ራ ስ ዎ ን እ ና ታካ ሚዎ ች ን ከ በ ሽ ታ ለ መከ ላ ከ ል የ ሚስ ፈ ል ግ ዎ ት ን መረ ጃ በ መስ ጠት እ ን ደ መመሪ ያ ያ ገ ለ ግ ል ዎ ታል ብለ ን ተ ሰ ፋ እ ና ደ ር ጋ ለ ን ፡ ፡ ማጣቀ ሻ ...
  • Ethiopian Public Health Institute (EPHI, 2012-08)
    የእብድ ውሻ በሽታ በእንግሊዘኛው አጠራር ሬቢስ ከሒንዱ ሳንስክሪት ራብሐስ (Rabhas) ቃል የፈለሰ ነው፡፡ ይህ በሽታ ዝምተኛ፣ ለጌታው ታዛዥና ጓደኛ የነበረ ውሻ በድንገት ወደ አስፈሪ የአውሬነት ባህሪ የሚለወጥበት ሁኔታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies) በቫይረስ አማካኝነት በበሽታው ከተለከፈ እንስሳ ወደ ሌላ ጤነኛ እንስሳ ...
  • Ethiopian Public Health Institute (EPHI, 2022-12-14)
    የደንጊ ትኩሣት በሽታ በድንገት በመነሣት ከፍተኛ ትኩሣት የራስ ምታት በተለይም ከዓይን ጀርባ በኩል የሚሠማ ከባድ ህመም፣ የመገጣጠሚያና የጡንቻ ሕመም ብሎም ሽፍታ፣ ነስርና ድድ መድማት የሚያስከትል በትንኝ ንክሻ የሚተላለፍ በሽታ ነው፡፡
  • Ethiopian Public Health Institute (EPHI, 2022-12)
    የደም ማነስ በአለም ዙሪያ የሚታወቅ የህብረተሰብ የጤና ችግር ሲሆን ሁለት ቢሊዩን ህዝብ ተጠቂ ናቸው[1] ፡፡ በአለማችን 41.8% ነፍሰጡር እናቶችና 30.2% ነፍስጡር ያልሆኑ እናቶች የደም ማነስ አለባቸው[1, 2]፡፡ ምንም እንኳን የተለያዩ የደም ማነስ በሽታ መንስኤዎች ቢኖሩም ከግማሽ በላይ የሚሆነው ግን በአይረን ንጥረ ነገር እጥረት ...

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account