IPHC-E Repository System

የእብድ ውሻ በሽታ

Show simple item record

dc.contributor.author Ethiopian Public Health Institute
dc.date.accessioned 2022-12-14T07:21:39Z
dc.date.available 2022-12-14T07:21:39Z
dc.date.issued 2012-08
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1731
dc.description.abstract የእብድ ውሻ በሽታ በእንግሊዘኛው አጠራር ሬቢስ ከሒንዱ ሳንስክሪት ራብሐስ (Rabhas) ቃል የፈለሰ ነው፡፡ ይህ በሽታ ዝምተኛ፣ ለጌታው ታዛዥና ጓደኛ የነበረ ውሻ በድንገት ወደ አስፈሪ የአውሬነት ባህሪ የሚለወጥበት ሁኔታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies) በቫይረስ አማካኝነት በበሽታው ከተለከፈ እንስሳ ወደ ሌላ ጤነኛ እንስሳ ወይም ወደ ሰው በንክሻ የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ውሻን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ደመ ሞቃትና አጥቢ የሆኑ እንስሳትን እንዲሁም ሰውን የሚያጠቃ በሽታ ነው፡፡ ነገር ግን በሽታው በአብዛኛው በውሾች ላይ ስለሚታይና ሰዎችም የሚገነዘቡት ይህንኑ ስለሆነ የእብድ ውሻ በሽታ የሚል ስያሜ አሰጥቶታል፡፡ en_US
dc.language.iso am en_US
dc.publisher EPHI en_US
dc.subject PHC en_US
dc.title የእብድ ውሻ በሽታ en_US
dc.type Image en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account