Primary health care
http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/27
2024-03-29T12:11:15Z
2024-03-29T12:11:15Z
የእብድ ውሻ በሽታ
Ethiopian Public Health Institute
http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1731
2023-11-14T12:50:33Z
2012-08-01T00:00:00Z
የእብድ ውሻ በሽታ
Ethiopian Public Health Institute
የእብድ ውሻ በሽታ በእንግሊዘኛው አጠራር
ሬቢስ ከሒንዱ ሳንስክሪት ራብሐስ
(Rabhas) ቃል የፈለሰ ነው፡፡ ይህ
በሽታ ዝምተኛ፣ ለጌታው ታዛዥና ጓደኛ
የነበረ ውሻ በድንገት ወደ አስፈሪ
የአውሬነት ባህሪ የሚለወጥበት ሁኔታ
ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies)
በቫይረስ አማካኝነት በበሽታው ከተለከፈ
እንስሳ ወደ ሌላ ጤነኛ እንስሳ ወይም ወደ
ሰው በንክሻ የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን
ውሻን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ደመ ሞቃትና
አጥቢ የሆኑ እንስሳትን እንዲሁም ሰውን
የሚያጠቃ በሽታ ነው፡፡ ነገር ግን በሽታው
በአብዛኛው በውሾች ላይ ስለሚታይና
ሰዎችም የሚገነዘቡት ይህንኑ ስለሆነ
የእብድ ውሻ በሽታ የሚል ስያሜ
አሰጥቶታል፡፡
2012-08-01T00:00:00Z
የደንጊ ትኩሳት በሽታ የደንጊ ትኩሳት በሽታ
Ethiopian Public Health Institute
http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1730
2023-11-14T12:50:29Z
2022-12-14T00:00:00Z
የደንጊ ትኩሳት በሽታ የደንጊ ትኩሳት በሽታ
Ethiopian Public Health Institute
የደንጊ ትኩሣት በሽታ በድንገት በመነሣት ከፍተኛ ትኩሣት የራስ ምታት በተለይም ከዓይን ጀርባ በኩል የሚሠማ ከባድ ህመም፣ የመገጣጠሚያና የጡንቻ ሕመም ብሎም ሽፍታ፣ ነስርና ድድ መድማት የሚያስከትል በትንኝ
ንክሻ የሚተላለፍ በሽታ ነው፡፡
2022-12-14T00:00:00Z